The notification
Jan job top display
Job Requirement
ብዛት: 1
የቅጥር ሁኔታ: ቋሚ
ደመወዝ: በድርጅቱ ስኬል
የስራ ቦታ: ፕሮጀክት
How to Apply
ከዚህ በላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በዋናው መ/ቤት 2ኛ ፎቅ የሰው ኃይል አስተዳደር ዋና ክፍል ቢሮ ቁጥር 14 በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ፡፡ አድራሻ ፡ ቦሌ መሰናዶ ት/ቤት ጎን በእምነት ሬስቶራንት አጠገብ ፤ኦሮሚያ ኢንተርናሽንል ባንክ ጨፌ ቅርንጫፍ ያለበት፤ ጂ.ቲ ህንፃ 2ኛ ፎቅ
የስልክ ቁጥር 0116621182 ገምሹ በየነ ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር
Jan job in after con
CONTENT END 1
Apply
Read the eligibility and channel in the notification above, prepare your CV and scanned credentials, then apply through the channel the bank specifies before 1 Jun 2026.