
The notification
Jan job top display
Job Requirement
ፆታ ፡ አይለይም
የቅጥር ሁኔታ ፡ ኮንትራት ሆኖ በየአመቱ የሚታደስ
ደመወዝ ፡ በድርጅቱ ስኬል መሠረት
የስራ ቦታ ፡ አዲስ አበባ
How to Apply
አመልካቾች ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን የትምህርት፣ የሥራ ልምድ እና ሥልጠና ኦሪጅናል ማስረጃ እና አንድ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በግንባር ቀርባችሁ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የሥራ ቀናት ለገሃር በሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስፖርት ማህበር ፊንፊኔ ቅርንጫፍ ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 11 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሣውቃለን፡፡
ለበለጠ መረጃ: 0115 58 03 49/ 0115 58 06 80, 0911 12 82 15/0985420082
Jan job in after con
CONTENT END 1
Apply
Read the eligibility and channel in the notification above, prepare your CV and scanned credentials, then apply through the channel the bank specifies before 1 Jun 2026.
More from this bank